በWindows 10 መሳሪያዎ ላይ ባለ ማንኛውም የቪድዮ መተግበሪያ የVP9 ቪድዮዎችን ያጫውቱ። VP9 ለቪድዮ የቀጥታ ስርጭት ታዋቂ የቪድዮ ኮዴክ ነው። እነዚህ የVP9 የቪድዮ ቅጥያዎች በአዳዲስ መሳሪያዎች ላይ የሃርድዌር ችሎታዎችን ጠቀሜታ ለማግኘት የተነደፉ ናቸው። ለVP9 ቪድዮዎች የሃርድዌር ድጋፍ ለሌላቸው መሳሪያዎች፣ የሶፍትዌር ድጋፍ ቀርቧል፣ ነገር ግን በቪድዮው ጥራት እና የመሳሪያ አፈጻጸም ላይ ተመስርቶ የመጫወት ተሞክሮው የተለያየ ሊሆን ይችላል። እነዚህ ቅጥያዎች በሃርድዌር ላይ የተመሰረተ የቪድዮ ምስጠራ በሌላቸው መሳሪያዎች ላይ የVP8 እና VP9 ይዘት እንዲመሰጥሩ ያስችልዎታል።