microsoft Defender መተግበሪያ ዘብ መሳሪያዎን ከተራቀቁ ጥቃቶች በተገለለ የmicrosoft Edge ማሰሺያ window ውስጥ በመክፈት ይጠብቃል። በተለየ ሀርድዌር ላይ በተመሰረት አቅርቦት፣ የመተግበሪያ ዘብ የማይታመኑ ድህረ ገፆችን ከመትገበሪያ ስርዓት በተገለል ቀላል ክብደት ባለው ሳጥን ውስጥ በ Hyper-V virtualization ቴክኖሎጂ ይከፍታቸዋል። የማይታመነው ድህረ ገፅ አደገኛ ሆኖ ከተገኘ፣ በመተግበሪያው ዘብ ሳጥን ውስጥ ይቀራል፣ መሳሪያውን እና የመሳሪያዎን ውሂብ እየጠበቀ። ይህ ጓድ ለማሰሻው ቅጥያ የማይታመኑ ገፆች ድህነነቱ በተጠበቀ መልኩ በተገለለ ከባቢ ላይ በመተግበሪያ ዘብ ውስጥ ይከፈታሉ።
ይህ ተባባሪ መተግበሪያ ከMicrosoft Edge ውጪ ያሉ መትግበሪያዎችን ከMicrosoft Defender የመተግበሪያ ዘብ ጋር እንዲሰሩ ያስችላቸዋል።