በWindows 10 መሳሪያዎ ላይ በተወዳጅ የቪድዮ መተግበሪያዎ ውስጥ የMEPEG ቪድዮዎችን ያጫውቱ። ይህ ቅጥያ እንደ Microsoft ፊልሞች እና ቲቪ፣ ያሉ በWindows 10 ላይ የተጫኑ የቪድዮ መተግበሪያዎች MEPG-1 እና MEPG-2 ቪድዮዎች እንዲጫወቱ ያግዛል። የማይጫወቱ የMP4 ወይም MKV የቪድዮ ፋይሎች ካልዎት፣ ይህ ቅጥያ ማገዝ አለበት። እንዲሁም፣ እንደ .mpeg፣ .mpg፣ .ts፣ .m2ts፣ .mkv እና .avi አይነት የቅጥያ ስም ያላቸው ቪድዮዎችን ማጫወት ካልቻሉ ይህ ቅጥያ እንዲያጫውቷቸው ሊያግዝዎት ይችላል።
የተካተቱ ኮዶች፦
•MPEG-1 የቪድዮ ኮድ
•MPEG-2 የቪድዮ ኮድ(MPEG-2 በDVD እና ሁልጊዜ በድሮ አሃዛዊ ካሜራዎች በተቀረጹ ቪድዮዎች ጥቅም ላይ ይውላል።)
ያስታውሱ፦ በWindows 10 መሳሪያዎ ላይ DVD ለማጫወት ተጨማሪ ሶፍትዌር መጫን አለብዎት።