Microsoft Wi-Fi
0
ከ Microsoft Wi-Fi ጋር በእርስዎ የ Windows 10 ፒሲ በተጨማሪ ቦታዎች ውስጥ መስመር ላይ መሆን ይችላሉ። ተሳታፊ ወደሆኑ የሚከፈልባቸው የ Wi-Fi አውታረመረቦች ለመገናኘት የውሂብ ዕቅድ ይግዙ። ምንም ዓይነት ውሎች ወይም በተደጋጋሚ የሚከፈሉ ክፍያዎች የሉም እንዲሁም ዕቅድ ለመግዛት የሚያስፈልግዎት ነገር ቢኖር የ Microsoft መለያ ብቻ ነው።