የፒዲኤፍ መለወጫ ክፍሎች ከተለያዩ የጥራዝ አይነቶች ፒዲኤፍ ወይንም ባለብዙ ገጽ ቲአይኤፍኤፍ መፍጠር የሚያስችል ነው:: እንዲሁም ደግሞ የፒዲኤፍ ፋይሎችን ወደ ማይክሮሶፍት ወርድ ጥራዝ(.docx) መለወጥ ያስችላል:: ከእርስዎ የሚጠበቀው የጥራዙን መገኛ በመጥቀስ የለውጥ ሂደት ማስጀመሪያዋን መምረጥ ብቻ ነው::
ፒመክ ከእርስዎ አነስተኛ የአፕሊኬሽን ፈቃዶችን የሚፈልግ ሲሆን:: ይህን ግዴታ ለማሟላትም በተጠቃሚዎች ዘንድ ይበልጥ ተዐማኒነት ያላቸው (እንደ ጎግል ድራይቭ፣ ድሮፕ ቦክስ ወዘተ..) የሶስተኛ ወገን አፕሊኬሽኖች ይጠቀማል::