"Xbox ልምድ በ Windows 10
የ Xbox መተግበሪያ ጓደኞችዎን፣ ጨዋታዎችን እና ወጤት በመላው Xbox One እና Windows 10 መሳሪያዎች በአንድ ላይ ያመጣል፡፡ በ Xbox Live ማህበረሰብ ጋር እንደተገናኙ ይቆዩ፣ ጓደኞችዎ ምን እየተጫወቱ እንደሆነ ይመልከቱ፣ የጨዋታ ቅንጥቦችና የማያ ገጾች ያጋሩ፣ እና በመላው መሳሪያዎች ውስጥ ውጤችን ይመልከቱ፡፡ የፓርቲ ውይይቶች ከተጫዋቾች ጋር በኮምፒውተር እና Xbox One ላይ ይጀምሩ፣ እና ወደ መላው-መሳሪያ በርካታ ተጫዋቾች በጨዋታዎች እንደ Fable Legends እና Gigantic ያስጀምሩ፡፡ እና የእርስዎን ተወዳጅ ጨዋታዎች ከ Xbox One ወደ Windows 10 በእርስዎ ቤት የእርስዎን Xbox One መቆጣጠሪያ እየተጠቀሙ እያሉ ያንዠርዥሩ፡፡
ዲስክሌመር፡ ለአንዳነድ ባህሪዎች (ISP ክፍያዎች ተግባራዊ ይሆናሉ) በሮድባንድ በይነመረብ ግንኙነት ይጠይቃል፡፡ Xbox Live ባህሪዎች በ Xbox Live-የሚደገፍ አገሮች ብቻ ይደገፋል፣ ይመልከቱ xbox.com/live/countries፡፡ የተወሰኑ የጨዋታዎች ቁጥር በመላው መሳሪያ አጫውት ይደግፋሉ�� ተጨማሪ ጨዋታዎ ለመከተል፡፡ Fable Legends እና Gigantic ይገኛል በአል በ2015 ይገኛል፡፡ በየጊዜው ወደአንድ ይፍሰስ፣ ከ Xbox One ወደ Xbox Live Gold አባልነት ይጠይቃል(በተለይ ይሸጣል)፡፡ አንዳንድ ባህሪዎች የፓርቲ ውይይቶችን ጨምሮ፣ በመላው መሳሪያ በርካታ ተጫዋጮች፣ እና ጨዋታ ቅንጥቦች ማጋራትና የማያ ገጾች በ Windows 10 ኮምፒውተር መሳሪያዎች ላይ ብቻ ይገኛል፡፡"