ለWindows 10 የ Windows የዲቪዲ ማጫወቻ የሚወዷቸውን ዲቪዲዎች የመመልከቱን ተግባር ቀላል አድርጎታል። ለንግድ የተሰሩትንም ሆነ ቤት ውስጥ የተሰሩ ዲስኮችን በዲቪዲ-ቪድዮ ቅርጸት ይመልከቱ። ይህ መተግበሪያ ዲቪዲ ማጫወት የሚችል አንጻፊ ይፈልጋል። ማስታወሻ፦ ይህ ዲስክ Blu-ray ዲስኮችን አያጫውትም።
ጠቃሚ መረጃ፦ መሳሪያዎ የ Windows ዲቪዲ ማጫወቻ ጋር መጫወት መቻሉን ለማረጋገጥ የ7-ቀን ነጻ ሙከራውን ይጠቀሙ (Windows 10 ዓመታዊ ዝማኔ ያስፈልጋል) ከዚያም ለሙሉ የእይታ ተሞክሮ መተግበሪያውን ይግዙ። በነጻ ሙከራው ፊልሞችን መመልከት አይችሉም።