3D Viewer
11
3D ሞዴሎችን እና እነማወችን በቀላሉ በአሁናዊ ጊዜ ይመልከቱ። 3D ማያ 3D ሞዴሎችን በብርሀን መቆጣጠሪያ እንዲመለከቱ፣ የሞዴል ውሂብ እንዲፈትሹ እና የተለያዩ የቅብ ሁኔታዎችን በምስል እንዲመለከቱ ያስችላል። በድብልቅ እውነታ ሁነታ፣ ዲጂታል እና ቁሳዊውን ያዋህዱ። የእውነታን ድንበር ያስፉ እና ሊያጋሩት በሚችሉ ቪድዮ እና ፎቶ ሁሉንም ይቅረጹ።