3D Viewer
11
3D ሞዴሎችን እና እነማወችን በቀላሉ በአሁናዊ ጊዜ ይመልከቱ። 3D ማያ 3D ሞዴሎችን በብርሀን መቆጣጠሪያ እንዲመለከቱ፣ የሞዴል ውሂብ እንዲፈትሹ እና የተለያዩ የቅብ ሁኔታዎችን በምስል እንዲመለከቱ ያስችላል።