Microsoft መተግበሪያ ጫኝ ለ Windows 10 በቀላሉ የ Windows 10 መተግበሪያዎችን ጎን ለጎን መጫንን ቀላል ያደርጋል፦ በቀላሉ የመተግበሪያውን ጥቅል ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ እና መተግበሪያዎችን ለመጫን PowerShell ማስሄድ አይኖርብዎትም። የመተግበሪያ ጫኝ እንደ የመተግበሪያ ስም፣ አታሚ፣ ስሪት፣ ማሳያ አርማ፣ እና በመተግበሪያው የሚጠየቁ ቻይነቶችን የመሳሰሉ የጥቅል መረጃዎችን ያቀርባል። ወደ መተግበሪያው በቀጥታ ይግቡ፣ ምንም ዙሪያ ጥምጥም የለውም--እና መጫን ሳይሰራ ቢቀር የስህተት መልዕክቶች ችግሩን እንዲፈቱ ተብለው የተዘጋጁ ናቸው። ይህ መተግበሪያ ለዴስክቶፕ ፒሲዎች ብቻ አሁን ይገኛል።