አንድን ነገር ለበኋላ ማስታወስ ይፈልጋሉ? Microsoft ተለጣፊ ማስታወሻዎችን ይጠቀሙ። አንድን ነገር ለበኋላ በፍጥነት ለማስቀመጥ ቀላሎቹ መንገዶች ናቸው፣ እርስዎም በፍሰቱ ውስጥ መቆየት ይችሉ ዘንድ። በተለጣፊ ማስታወሻዎች፣ ማስታወሻዎችን መፍጠር፣ መተየብ፣ በቀለም መጻፍ፣ ወይም ምስል ማከል፣ የጽሁፍ ቅርጸት ማከል፣ ከዴስክቶፕ ጋር መለጠፍ፣ በዚያ በነጻነት ማዘዋወር፣ ወደ ማስታወሻዎች ዝርዝር መዝጋት፣ እንዲሁም በመላው መሳሪያዎች እና እንደ OneNote፣ Microsoft Launcher for Android እና Outlook for Windows ያሉ መተግበሪያዎች ላይ ማመሳሰል ይችላሉ።