የግብረመልስ ቋት
1
Windows የተሻለ እንዲሆን ያግዙን! አስተያየቶችዎን ወይም ችግሮችዎን በማጋራት ስለ Windows እና መተግበሪያዎቹ ግብረመልስ ይስጡ። ከዚያም በላይ ለመሳተፍ ከፈለጉ፣ የWindows ቤተኛ ፕሮግራምን ይቀላቀሉና ወቅታዊ ማስጠንቀቂያዎችንና ማስታወቂያዎችን ያግኙ እንዲሁም ግንባታዎችን ይመዝኑ፣ በግብረመልስ ጥያቄዎች ይሳተፉ፣ ባጆችን ያግኙ።