እርስዎ አርቲስት ቢሆኑም ወይም የተወሰኑ ነገሮችን ለመጫጫር ፈልገው ቢሆንም–የፈጠራ ችሎታዎን ለማውጣትና ሃሳብዎ ህይወት እንዲኖረው ለማድረግ Paint 3D ቀላል አድርጎታል። የድሮው Paint የዘመነ የገጽ እይታና አዳዲስ ብሩሾችና መሳሪያዎችን አካትቶ እንደገና ተፈሯል። አሁን፣ በሁሉም አቅጣጫ ይፍጠሩ። ምርጥ 2D ስራዎችን ወይም ከሁሉም አንግሎች እየቀየሩ ሊሞክሯቸው የሚችሉ 3D ሞዴሎችን ይፍጠሩ።