ሞባይል ዕቅዶች
1
Mobile Plans መተግበሪያ በWindows 10 የግል ኮምፒዩተር በመጠቀም በቀላሉ በተጨማሪ ቦታዎች ላይ መስመር ላይ እንዲሆኑ ያግዝዎታል። ለመረጃ እቅድ ይመዝገቡና በአካባቢዎ ወዳሉ የሞባይል አገልግሎት አቅራቢዎች ይገናኙ። የሚደገፍ ሲም ካርድ ያስፈልግዎታል።