GroupMe — ከጓደኞችና ከቤተሰብ ጋር በቀላሉና በፍጥነት ለመገናኘት ቀላሉ እና ነፃው መንገድ፡፡
የምሽት ሽርሽር ማደራጀት፣ ከጓደኞችና ከቤተሰብ ጋር መገናኘት፣ ክስተቶችዎን ማቀድ ወይም ከስራ ባልደረቦችዎ ጋር መቀናጀት — ሁሉም በአንድ ቦታ፡፡
GroupMe በ Windows, iOS, Android እና በድር ላይ ይሰራል ስለዚህ በሚሄዱበት እንደተገናኙ መቆየት ይችላሉ፡፡
GroupMe — በህይወትዎ ውስጥ ላሉ ለሁሉም ቡድኖች
“Lifechanger… ፈጽሞ የማይተካ” — Gizmodo
• በነጻ መወያየት ይጀምሩ
ማንኛውንም ሰው ስልክ ቁጥራቸውን ወይም የኢሜይል አድራሻቸውን በመጠቀም ማከል ቀላል ነው፡፡
• ከ WINDOWS የተቀናጀ ጋር
ቡድኖችዎን በ People መተግበሪያ ውስጥ ይመልከቱ እና በተመላላሽ ማሳወቂያዎች በፍጥነት መልዕክቶችን መመለስ ይችላሉ፡፡ ከሌሎች መተግበሪያዎች ፎቶዎችንና አገናኞችን ከቡድኖችዎ ጋር ይጋሩ
• ሃላፊ ነዎት
ምን አይነት እና መቼ ማሳወቂያዎች እንደሚቀበሉ ይምረጡ፡፡ @Mentions በተለይ ለእርስዎ የተላኩ መልዕክቶችን ማግኘት ያግዝዎታል እና ውይይቱ በጣም ጫጫታ ከበዛበት ማጥፋት ወይም ማሰረፍ ይችላሉ፡፡
• ለደስታው መጨረሻ የለውም
ይቀጥሉ እና በእኛ emoji በፍቅር ይውደቁ፣ meme ምስሎች ይፈጠሩ እና GIFs እና ቪዲዮዎች ይፈልጉ እና ያጋሩ — ሀሉም መብት ከ GroupMe.
• በቀላሉ ያስተባብሩ
ከቡድኖችዎ ጋር ክስተቶች ይፍጠሩ እና ያጋሩ፡፡ ማን እንደሚሳተፍ እና ማን የእርስዎን መልዕክት እንደወደደ ይመልከቱ፡፡
• ይውያዩ በማንኛውም ቦታ፣ መቼም
በኮምፒውተርዎ ላይ፣ ቤትዎ ውስጥ ወይም ውጪ እና በአካባቢው ቢሆኑም ምንም ችግር አይፈጥርም በሰማርት ስልክ ወይም ጡባዊ በቀላሉ እንደተገናኙ መቆየት ይችላሉ፡፡
በክፍል ውስጥ ወይም በቢሮ ውስጥ ቢሆኑም GroupMe ከእርስዎ ተወዳጅ ሰዎች ጋር እንደተገናኙ እንዲቆዩ ያስችልዎታል እና ምንም ነገር እንደማያመልጥዎ ያረጋግጣል፡፡
ዛሬውን በ GroupMe ቡድንዎን በአንድ ላይ ያድርጉ፡፡
የእርስዎን ግብረመልስ መስማት እንፈልጋለን፡፡
Email: support@groupme.com
Twitter: @GroupMe
Facebook: facebook.com/groupme
ማስታወሻ: SMS ውይይተ በአሁኑ ጊዜ በዩ.ኤስ. ብቻ ነው የሚገኘው፡፡ መደበኛ የጽሁፍ መላኪያ ተመኖች ተግባራዊ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
ግላዊነት ፖሊሲ: https://groupme.com/privacy
በፍቅር በኒውዮርክ የተሰራ
የ Skype ቤተሰብ አባል