Buxton Sketch
0
Buxton Sketch ለMicrosoft Corporation ታስቦ የተነደፈ የማይዘወተር የህትመት ቅጥ ያለው የእጅ ጽሁፍ ቅርጸ ቁምፊ ነው። ለፕሮጀክቶችዎ የግል ስሜት እንዲኖረው ያስችላል። Buxton Sketch 590 ቁምፊዎች ያሉት ሲሆን ላቲን፣ ግሪክ እና ሲሪሊክ የመጻፊያ ስርዓቶችን ይደጋል።