ስልክዎን ይወዱታል። የግል ኮምፒዩተርዎም እንደዛው። በቀጥታ በግል ኮምፒዩተርዎ ላይ በስልክዎ ላይ ወዳሉ የሚወዷቸው ነገሮች ሁሉ ቅጽበታዊ መዳረሻ ያግኙ።
ለጽሑፍ መልዕክቶች ምላሽ ለመስጠት፣ ጥሪዎችን* ለማድረግ እና ለመቀበል፣ ማሳወቂያዎችዎን ለመመልከት እና ለሌሎችም የአንድሮይድ ስልክዎን እና የግል ኮምፒዩተርዎን ያገናኙ።
በስልክዎ እና በግል ኮምፒዩተርዎ መካከል ተወዳጅ ምስሎችዎን እያጋሩ ፎቶዎችን ለራስዎ በኢሜይል መላክ ኋላ ቀር ያድርጉ። ስልክዎን በፍጹም ምንም ሳይነኩ ፎቶዎችን ይቅዱ፣ ያርትዑ እንዲያውም ጎትተው ይጣሉ።
ለተመረጡ** Microsoft Duo፣ Samsung እና HONOR ስልኮች ተወዳጅ የሞባይል መተግበሪያዎችዎን በግል ኮምፒዩተርዎ ላይ ይድረሱ። ፋይሎችዎን ከስልክዎ ወደ የግል ኮምፒዩተርዎ (ወይም በተቃራኒው) በገመድ አልባ በመጎተት እና በመጣል መስራትዎን ይቀትሉ።
በስልክ ማስፈጠሪያ ባህሪ ቅንብሮች ውስጥ “ግብረመልስ ይላኩ”ን በመምረጥ ቀጥሎ ምን አይነት ባህሪዎችን ማየት እንደሚፈልጉ ይንገሩን።
የመሳሪያ-መካከል ተሞክሮዎች እንዲሰሩ በስልክ ማስፈንጠሪያ ባህሪ በኩል የአንድሮይድ ስልክዎን (አንድሮይድ 7 ወይም በላይ የሚያሄድን) ከግል ኮምፒዩተርዎ ጋር ማገናኘት አለብዎት።
*ጥሪዎች የብሉቱዝ ብቃት ያለው Windows 10 የግል ኮምፒዩተር ያስፈልጋቸዋል።
**መጎተት እና መጣል፣ የስልክ ማያ እና መተግበሪያዎች ሁላቸውም ተጣጣሚ የአንድሮይድ ስልክ ያስፈልጋቸዋል (aka.ms/phonelinkdevices)። የብዙ መተግበሪያዎች ተሞክሮ የሜይ 2020 ወይም በላይ ዝማኔን የሚያሄድ እና ቢያንስ 8 ጊባ ራም ያለው Windows 10 የግል ኮምፒዩተር ያስፈልገዋል፣ እና የአንድሮይድ መሳሪያዎ አንድሮይድ 11.0ን ማሄድ አለበት።