በWindows 10 መሳሪያዎ ላይ በማንኛውም የቪድዮ መተግበሪያ ውስጥ በከፍጠኛ የቪድዮ ምስጠራ ብቃት (HEVC)ያጫውቱ። እነዚህ ቅጥያዎች የIntel 7ኛ ትውልድ ማካሄጃን እና አዲሱን GPU ጨምሮ 4ኪ እና Ultra HD ይዘትን ለመደገፍ— በተወሰኑ አዳዲስ መሳሪያዎች ላይ የሃርድዌር ችሎታዎችን እንዲጠቀሙበት የተነደፉ ናቸው። ለHEVC ቪድዮዎች የሃርድዌር ድጋፍ ለሌላቸው መሳሪያዎች፣ የሶፍትዌር ድጋፍ ይቀርባል፣ ነገር ግን የመልሶ ማጫወቻ ተሞክሮው በቪድዮው ጥራት እና በግል ኮምፒዩተሩ አፈጻጸም መሰረት ሊለያይ ይችላል። እነዚህ ቅጥያዎች የHEVC ይዘትን የሃርድዌር-ተኮር የቪድዮ ምስጠራ በሌላቸው መሳሪያዎች ላይ እንዲያስመሰጥሩ ያስችልዎታል።