ፊደል በኮንፒውተር ተጠቃሚን ካለምንም ችግር በቀላሉ የግዕዝ ፊደልን በኮንፒውተር ላይ መጻፍ ያስችላል።
ተጠቃሚ የኢትዮጵያ ፊደሎችን በኮንፒውተር ላይ ለመጻፍ የእንግሊዘኛ ፕሮናውንሲየሽን የማወቅ ግዴታ እንይኖርበት ታስባ የተዘጋጀ ሶፍትዌር ነው
የሶፍትዌሩ ፊቸሮች፦
- በቀላሉ እና በፍጥነት የኢትዮጵያን (ግዕዝ) ፊደሎችን በኮንፒውተር ላይ ለመጻፍ
- የተጀመረ ወርድ ጽሑፍን አምጥቶ በቀላሉ መጻፍ መቀጠል የሚያስችል
- በሶፍትዌሩ የተጻፈውን ወደ ወርድ ወይንም ወደ ፒዲኤፍ ፈይል መቀየር የሚያስችል
- ተጠቃሚ ከሶፍትዌሩ ሳይወጣ የጻፈውን ኢሜል ማድረግ ይችላል
- የተለያዩ ኤዲቲንግ ማድረግያ መሳሪያዎች እንደ ስፔል ቼክ ሲጽፉ፣ መፈለጊያ መሳሪያ፣ እና ቀለም መቀየርያ