HEIF የምስል ቅጥያ Windows 10 መሳሪያዎች ከፍተኛ ብቃት ምስል ፋይል (HEIF) ቀርጸት ያላቸው ፋይሎችን እንዲያነብና እንዲጽፍ ያስችለዋል። እንደዚያ አይነት ፋይሎች .heic ወይም .heif ፋይል ቅጥያ ሊኖራቸው ይችላል።
የ .heic ፋይል ቅጥያ ያላቸው HEIF ፋይሎች HEVC ቅርጸት በመጠቀም ይታመቃሉ። እንደዚህ አይነት ፋይሎች HEVC ቪድዮ ቅጥያዎች ጥቅል ጭምር እንዲጫኑ ይፈልጋል። የHEVC ቪድዮ ቅጥያዎች ጥቅል ካልተጫነ፣ የHEIF ምስል ቅጥያ .heic ፋይሎችን ማንበብ ወይም መጻፍ አይችልም።