ይህ ጫዋታ ኦቴሎ ይባላል።
ተጫዋቾች የተመደበላቸውን የድስክ ቀለም በማስቀመጥ ተራቸውን ይወስዳሉ።
በጫዋታው ጊዜ፥ የተቃራኒው ተጫዋች ድስኮች ቀለም በቀጥታ መስመር ላይ ከሆነ እና ከወረደው ዲስክ ጋር ከተቀራረበ የአሁኑ ተጫዋች ቀለም ያለው ድስክ ይወሰዳል።
ወደ አሁኑ ተጫዋች ቀለም ይለወጣሉ።
ተገቢ ለመሆን ቢያንስ በፋንታው አንድ ድስክመወሰድ አለበት።
የጫዋታው ዓላማ የመጨረሻው የጫዋታው እንቅስቃሴ ሲደረግ የራሶን ቀለም ያለውን በርካታ ድስክ እንዲኖሮት ነው።
በርካታ መዋቅሮች:
- በራሱ መረጃውን እንዲያቆይ ማድረግ
- ስታቲስቲክስ
- ያልተገደበ ወደኋላ መመለስ
-ቀላል፥ የተለመደው፥ አስቸጋሪ፥ የውስብስብ ጫዋታ ሞድ
ይህ ጫዋታ ሙሉ በሙሉ ወደ አማርኛ ተተርጉሟል።