Microsoft ዜና ሰበር ዜናዎችን እና የታመኑ፣ ጥልቅ ዘገባዎችን በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ጋዜጠኞች ያቀርባል።
- የእኛ አርታዒዎች በጣም የሚታመኑ፣ ጠቃሚ፣ አስደሳች እና በመታየት ላይ ያሉ ዜናዎችን ይመርጣሉ።
- የትኞቹ ርዕሶች ለእርስዎ በእጅጉ እንደሚያስፈልጉ እርስዎ ይመርጣሉ።
- Microsoft ዜና ሰበር ዜና ሲኖር በፍጥነት እና በትክክል፣ 24/7 እንዲያውቁ ያደርጋል
- ምርጫዎችዎን በመላ መተግበሪያው እና በድር ላይ ያመሳስሉ።
Microsoft ዜና በዓለም ላይ በደርዘኖች ከሚቆጠሩ ሀገሮች ውስጥ የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ አታሚዎች ጋር በአጋርነት ይሰራል። ከ20 በላይ ከሚሆኑ ሀገሮች፣ ከ3,000 ምርጥ ስሞች ይዘት የሚያቀርቡ አርታዒዎችን ይምረጡ።
Microsoft ዜና እርስዎ መረጃ ኖሮዎት እንዲቀጥሉ ለማድረግ፣ ከአንዱ ታሪክ ወደሌላው ታሪክ እንዲሁም ከአንዱ ክፍል ወደሌላው ክፍል የመቀየሩን ስራ ቀላል ያደርገዋል። ግልጽ የሆነው ንድፋችን ጽሁፎችን መጨናነቅ ሳይኖር እንዲያነቡ፣ እንዲሁም በሌሊት ማንበብ እንዲችሉ እንደ የጨለማ ሁኔታ የመሳሰሉ ባህሪዎች አሉት። መተግበሪያው ለማውረድና ለመጫን ነጻ ሲሆን በሚያነቧቸው ጽሁፎችና የሚመለከቷቸው ቪድዮዎች ላይ ገደብ የለውም።