OneNote ማንኛውንም ነገር ���ሁሉም መሳሪያዎችዎ ላይ ለማስቀረት፣ እና ለማደራጀት የሚረዳዎ የእርስዎ ድጅታል ማስታወሻ ደብተር ነው። ሃሳብዎን ይጫሩ፣ የክፍል እና የስብሰባ ማስታወሻዎችዎን ለመያዝ፣ ከበይነመረብ ገፆች ላይ ቀድተው ለማስቀመጥ፣ የእለታዊ ተግባር ዝርዝርዎን ለማዘጋጀት እንዲሁም ሃሳብዎን በስዕል ለመግለፅ ይገለገሉበታል።
መተየብ፣ መፃፍ እንዲሁም መሳል
• ምናብዎን ሳይገድቡ በየት��ውም የገፁ ቦታ መፃፍ ይችላሉ
• በመሳሪያዎ ብዕር ወይም በጣትዎ ልዩ የብዕር ጫፍ አይነቶችን ተጠቅመው መጻፍ ወይም መሳል ይችላሉ።
• በነጭ ገፅ ላይ ማስታወሻ ለመፃፍ ወይም ሰንጠረዥ ወይም የመፃፊያ መስመሮችን በመጠቀም ስዕላዊ መግለጫዎችን ለመንደፍ ወይም ለመፃፍ ይገለገሉበታል።
ምንም ነገር አያምልጥዎ
• በድርጊት ማዕከል ውስጥ የNote አዝራር ላይ እና በሚደገፉ ብዕሮች ላይ ጠቅ በማድረግ በቅልጥፍና ���ስታወሻ ይውሰዱ*
• የድርጣቢያዎ���ን፣ የምግብ አሰራር መመሪያዎችን፣ ሰነዶችን እና ሌሎችንም Share Charmን, Microsoft Edgeን, Clipperን, Office Lensን እና ሌሎችንም በመጠቀም ወደ OneNote ይውሰዱ።
ወትሮ ዝግጁ ይሁኑ
• በእጅ የተፃፉ ነገሮችን እና በምስል ውስጥ ያሉ ፅሁፎችን ጨምሮ በማስታወሻዎ ላይ ያሉ ማናቸውንም ነገሮች ፈልገው ያግኙ
• በቅርብ ያሰፈሯቸውን ማስታወሻዎች የእያንዳንዳቸውን ገፆች ቅድመ እይታዎች ጨምሮ በፍጥነት ያግኙ
• የአንድ ጠቅታ መዳረሻ ወደ ባለ አመልካች ሳጥን እለታዊ ተግባርዎ ዝርዝር ይወስድዎታል።
ለቡድን ሥራ የተመቸ ነው።
• የማስታወሻ ደብተርዎን እና ማስታወሻዎችዎን ከሥራ ባልደረቦችዎ፣ ከቤተሰብዎ እና ጓደኞችዎ ጋር በቀላሉ መጋራት ይችላሉ።
• በአካባቢዎ ካሉ ሰዎች ጋር በአንድነት ሽርሽሮችን ማቀድ፣ የስብሰባ ቃለጉባዔዎችን ወይም የዲስኩር ማስታወሻዎችን መጋራት ይችላሉ።
• ማስታወሻዎችን በአንድነት መፃፍ እንዲሁም ማሻሻያዎችን በቀጥታ መመልከት ይችላሉ።
ከእርስዎ አይለይም
• በቤትዎም ሆኑ በሥራ ቦታ እንዲሁም በጉዞ ላይ፣ ማስታወሻዎችዎ ከእርስዎ አይለዩም።
• ማስታወሻዎች ራስ ሰር በሆነ መንገድ ይቀመጣሉ ከደመናም ጋር ይናበባሉ፣ እርስዎም በሁሉም መሳሪያዎ ላይ የመጨረሻው ክለሳ ይኖርዎታል።
• የማስታወሻ ደብተርዎ በሁሉም መሳሪያዎ ላይ ለእርስዎ አዲስ አይሆንም፣ ስለሆነም በፈለጉት መሳሪያ ላይ፣ በላፕቶፕ፣ ታብሌት፣ ወይም የሞባይል መሳሪያ ላይ ካቆሙበት መቀጠል ይችላሉ።
የድርጣቢያችንን ይጎብኙ፣ የFacebook ገፃችንን ይውደዱ፣ Twitter ላይ ይከተሉን እንዲሁም ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ጦማራችንን ይጎብኙ
onenote.com
facebook.com/onenote
twitter.com/msonenote
blogs.office.com/onenote
*አንዳንድ ተቀጥላዎች ለብቻቸው ለገበያ ይቀርባሉ; የሃርድዌር ጠገኛ