የደብዳቤ እና ቀን መቁጠሪያ መተግበሪያዎች በኢሜይልዎ ላይ እንደዘመኑ እንዲቆዩ፣ መርሀ ግብርዎን እንዲያተዳድሩና ይበልጥ የሚወዷቸውን ሰዎች እንዲያገኙ ያግዙዎታል። ለስራና ለቤት እንዲሆኑ ተደርገው የተዘጋጁት እነዚህ መተግበሪያዎች በፍጥት መገናኘት እንዲችሉና በመለያዎችዎ ሁሉ ጠቃሚ በሆነው ላይ እንዲያተኩሩ ያግዙዎታል። በ Office 365፣ Exchange፣ Outlook.com፣ Gmail፣ Yahoo! እና ሌሎች ታዋቂ መለያዎች ይደገፋል።