Windows 8.1ን እንዴት መጠቀም እንዳለብዎት መሠረታዊ ጉዳችን በ Windows እገዛ+ጥቆማዎች መተግበሪያ ይማሩ። ስለ ጅማሬ ገጽ ዕይታ፣ ዙሪያውን ስለመዳሰስ፣ ፍለጋ አደራረግ፣ የOneDrive ክላውድ ማከማቻዎን ስለመጠቀም እና ተጨማሪ ነገሮች ያግኙ። ተልወስዋሽ ቪዲዮዎች በንኪ ወይም በመዳፊት ነገሮችን እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ያሳያሉ። ከመተግበሪያው ላይ Windows.comን ይፈልጉ፣ ወይም ከፈለጉት ተጨማሪ መረጃ እና እገዛ ለማግኘት አብረው ከተሰሩት አገናኞች አንደኛውን ጠቅ ያድርጉ።