PDF፣ XPS እና TIFF ፋይሎችን ለመክፈት አንባቢ ይጠቀሙ። አንባቢ ሰነዶችን ማየት፣ ቃላትን እና ሃረጎችን መፈለግ፣ ማስታወሻዎችን መውሰድ፣ ቅጾችን መሙላት እና ፋይሎችን ማተምና ማጋራት ቀላል ያደርጋል። በተጨማሪም ይህ መተግበሪያ Windows 10 Fall Creators Update 2017 እና ከዚያ በኋላ ስራ እንደሚያቆም ይገንዘቡ። PDF ለማንበብ Microsoft Edge፣ ለXPS Windows XPS መመልከቻ እና ለTIFF ፋይሎች Windows ፎቶዎች እንዲጠቀሙ እንመክራለን።