ካርታዎች
0
የካርታዎች መተግበሪያው አለምን ወደ ጣቶችዎ ጫፎች እንዲያመጣው ይፍቀዱለት። በአስደናቂ የአየርና የሳተላይት የምስል አገልግሎት፣ ሁሉን አቀፍ የመሬት ሽፋን፣ እና ጥልቅ የአካባቢያዎ ዝርዝሮች የካርታዎች መተግበሪያው በአለም ላይ ወዳሉ መዳረሻዎች፣ ንግዶችና ክስተቶች መድረስን ከመቼውም ጊዜ የቀለለ ያደርገዋል።