Windows ቀራጺ
5
ቀራጺ ካልዎት፣ ይህ መተግበሪያ ሰነዶችን እና ስዕሎችን መቅረጽን እና በፈለጉበት ቦታ ማስቀመጥን ቀላል ያደርግልዎታል። ከጠፍጣፋ ማስቀመጫ ፎቶዎችን በመቅረጽ ላይ ሆነ የሰነድ መጋቢን በመጠቀም በርካታ ገጾችን በመቅረጽ ይሁኑ፣ የቀራጺ መተግበሪያው ትክክለኛ ረዳትዎ ነው።