MSN ጤናና የአካል ብቃት
0
MSN ጤናና የአካል ብቃት፡- ለጤናማ እርስዎ አንድ መተግበሪያ። በርካታ የመሳሪያዎች ስብስብ እና ይዘት ለሁሉም የጤና ፍላጎቶችዎ። 1000+ እንቅስቃሴወችና ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ቪዲዮዎች፣ የንጥረምግብ እና ህክምና ማጣቀሻ፣ እና የአመጋገብ መከታተያ፣ የጤና ግብዎን ለመምታት የሚያግዙ እንቅሰቃሴዎች እና ክብደት ያግኙ።