የ3D Builder በመጠቀም የ3D ዕቃዎችን ይመልከቱ፣ ይፍጠሩ እና ግላዊነትን ያላብሱ።
ለአጠቃቀም ቀላል የሆኑ የተለያየ ስፋት ያላቸው ኃይለኛ መሳሪያዎችን በመጠቀም የተለያዩ የ 3D ፋይሎችን ያውርዱ እና አርትዕ ያድርጓቸው። የእርስዎን ስም በላያቸው ላይ በመለጠፍ ወይም አዲስ ዕቃ ለመስራት ሞዴሎችን እና የተለያዩ ዕቃዎችን በማጣመር የ3Dዕቃዎችን ግላዊነት ያላብሱ። ቀላል የብጁነት ቅርጾችን በመጠቀም ከጭረቶች ይገንቡ።