በመጠቀም ምስሎችን ወደ PDF፣ Word እና PowerPoint ፋይሎች መቀየር እንዲሁም ወደ OneNote ወይም OneDrive ማስቀመጥ ይችላሉ።
Office Lens በኪስዎ ውስጥ ስካነር እንደመያዝ ነው። እንደ ምትሐት፣ ማስታወሻዎችን ከነጭ ሰሌዳ ወይም ጥቁር ሰሌዳ ምስላቸውን ወስዶ ዲጂታዊ ያደርጋል። አስፈላጊ ሰነዶችን እና ቢዝነስ ካርዶችን ሁልጊዜም በቀላሉ ያግኙ። ሃሳብዎትን ጫር ጫር ያድርጉና በኋላ ለመመልከ������� ምስሉን ይውሰዱ። ከእንግዲህ ወዲያ ደረሰኞች ወይም ቁራጭ ወረቀት እጥላለሁ ብለው አይስጉ።
መተግበሪያውን በመጫን፣ ከሚከተሉት ስምምነቶች እና ሁኔታዎች ጋር ይስማማሉ፦ሁኔታዎች፥ http://aka.ms/olenswindowsterms.
ምናባዊ ኩነቶች
-የነጭ ሰሌዳ ወይም ጥቁር ሰሌዳ ምስል አንስተው ይከርክሙ እና የስብሰባ ማስታወሻዎችዎን ልባልደረቦችዎ ያጋሩ።
-የታተሙ ሰነዶችዎን ፣ ቢዝነስ ካርዶችን እና ፖስትሮች ዲጂታዊ ቅጅዎችን ያዘጋጁ፣ በትክክል ይከርክሟቸው።
- የታተሙ እና በእጅ የተፃፈ ፅሁፍ (OCR በመጠቀም) በራስ-ሰር ይለያል፣ በመሆኑም በምስል ውስጥ የተፃፉ ቃላትን መፈለግ ከዚያም መቅዳት እና ማረም ይችላሉ።