Microsoft Word በ Windows phones እና ታብሌቶች (10.1 ኢች ወይም ከዚያ በታች መጠን በላቸው ማያ ገጾች) ለመከለስ፣ ለማስተካከልና ለመፍጠር ምርጥ መተግበሪያ ነው፡፡ *ጃንዋሪ 12, 2021 ይህ መተግበሪያ Windows 10 Mobile በሚጠቀሙ ስልኮች ላይ ድጋፉ የሚቋረጥበት ቀን ይሆናል። https://aka.ms/OfficeWindows10MobileEOS ላይ የበለጠ ይወቁ።*
*** በዲስክቶፕ ላይ ስፕሬድሽት ዶክመንት ለመፍጠርና ለማስተካከል፣ ላፕቶፕ፣ ትልቅ ታብሌትና ቀጣይ * ስልኮች ፣ Office 365 ምዝገባ ያስፈልጋሉ፡፡ ለመለጠ መረጃ የሚከተሉትን መስፈርቶች ይመልከቱ***
ተመቻችተው ያንብቡ
• አዲሱ የማንበቢያ መመለክቻ ረጅም ዶክመንቶችን በስልኮችና ታብሌቶች ላይ ለማንበብ ቀላል ነው፡፡
• ትንንሽነ ስእሎችን ወይም ሰንጠረዦችን በመንካት ጥቃቅን የሆነውን በመለ መመልከቻው ዝርዝሩን መመልከት፡፡
• በስማርት መመልከቻ ከድህረገፅ ላይ ወደ Word ዶክመንቶት መመልከት፡፡
በመሄድ ላይ እየሉ መከለስና ማስተካከል
• ምስጋና ለ OneDrive ፣ SharePoint እና Dropbox ይግባና፣ ፋይሎትን ከየትኛውም ቦታ ማግኘት ይችላሉ፡፡
• አስተያየቶችን መመለስና በቀላሉ ፈጣን ለውጦችን ማድረግ፡፡
• ለማስቀመጥ አይጨነቁ፡፡ በታብሌቶት ወይም ስልኮት በሚያስተካክሉ ግዜ፣ Word ስራዎትን ስለሚያስቀምጥሎት እርሶ ማድረግ አይጠበቅቦትም፡፡
• በጥቂት መነካካቶች ዶክመንቶን ማጋራትና ሌሎች እንዲመለከቱት መጋበዝ፡፡
• በቡድን መስራትና በተመሳሳይ ግዜ ከሌሎች ጋር ዶክመንትን ማስተካከል፡፡
• ትክክለኛውን ትእዛዝ በፍጥነት መፈለግ፡፡ Tell Me ወደፊት ወደሚፈልጉት ባህሪይ ይወስዶታል፡
በራስ በመተማመን መፍጠር
• ዶክመንትን በትልቅ መመልከቻ ለመፃፍና ለመከለስ ስልኮትን እንደ ኮምፒውተር መጠቀም፡፡
• ፕሮጀክቶን ወደ የሚያምር የዘመናዊ የቅንብር ደንብ ንድፍ መጀመር፡፡
• ሀሳቦትን ለመግለፅ የተለመዱ፣ በማስተካከያ የበለፀጉና የአቀማመጥ አማራጮችን ይጠቀሙ፡፡
• ምንም አይነት መሳሪያ ቢጠቀሙ - የዶክመንት አቀራረብና አቀማመጥ በለበት ሆኖ
መስፈርቶች፡፡
ይህ የ Word ቅጂ የተሰራው ለስልኮችና ታብሌቶች ነው (የመመልከቻው መጠን 10.1 ኢንችና ከዚህ ያነሰ)፡፡በነዚህ መሳሪያዎች የ Word ስፕሬድሽትን በነፃ ማየት ፣ መፍጠርና ማስተካከል ይችላል፡፡ እነዚህን መገለጫዎች ለመጠቀም Office 365 መስፈርትን ማሟላት ይኖርቦታል፡፡ የበለጠ ትምህርት ለማግኘት www.office.com/information.
በትልልቅ ታብሌቶች፣ ላፕቶፖችና ዴስክቶፖች ዶክመንትን በነፃ መመልከት ይችላሉ፡፡ ዶክመንትን ለመፍጠርና ለማስተካከል ለ Office 365 መስፈርት ብቁ መሆን ያስፈልጋል፡፡ እንዲሁም Office 365 የመጨረሻውን የዴስክቶፕ ቅጂ የሆኑትን Word ፣ Excel ፣ PowerPoint፣ OneNote Outlook ይጨምራል - ለዴስክቶፖችና ላፕቶፖች የሚመከር፡፡ በመተግበሪያው ለOffice 365 መመዝገብ ይችላሉ፣ እንዲሁም ለመጀመሪያ ግዜ የሚመዘገቡ ከሆነ ለአንድ ወር በነፃ ይውሰዱ፡፡
* ለስኮች ተከታታይ የሚገኘው በ Windows 10 ጉርሻ ሽልኮች ላይ ነው፡፡ የተከታታዩ ተገጣጣሚነት ከውጫዊ መቆጣጠሪያ ከሚደግፍ የኤች.ዲ.ኤም.አይ ማስገቢያ ጋር አስፈላጊ ነው፡፡