የካሜራ መተግበሪያው ከምንጊዜውም የተሻለ ፈጣን እና ቀላል ነው። በማንኛውም በWindows 10 በሚሰራ የግል ኮምፒዩተር ወይም ታብሌት በራስሰር አሪፍ ስዕል ለመውሰድ ያልሙ እና ያንሱ።
• ቪድዮ በሚቀርጹ ጊዜ፣ በሚፈልጉበት ቦታ ላፍታ ያቁሙ እና ከቆመበት ያስቀጥሉ—የካሜራ መተግበሪያው በራስሰር ሁሉንም በአንድ ቪድዮ ላይ ጎን ለጎን መስፋት ይችላል፣ ስለዚህ አሰልቺውን ስራ በመዝለል የሚፈልጉትን ብቻ መውሰድ ይችላሉ።
• በሰዓቱ እራስዎም ለመገኘት ሰዓት ቆጣሪውን ይጠቀሙ።
• በፍሬም ፍርግርግ በመጠቀም ፍጽሙ ትክክል የሆነ ምስል ይፍጠሩ
•በራስሰር ፎቶዎችዎ ወደ OneDrive ይቀመጣሉ፣ እናም ስልክዎን ጨምሮ፣ በማንኛውም መሳሪያ ሊያገኟቸው ይችላሉ።
እንዲሁም የመሳሪያዎ ሃርድዌር የሚደግፈው ከሆነ፣ የሚከተሉትን ማድረግ ይችላሉ፦
•ሁሉንም ከመጻፍ ይልቅ የነጭ ሰሌዳ ፎቶ በመውሰድ ጊዜ ይቆጥባሉ—የካሜራ መተግበሪያው በራሰሰር የተቀረጹት የበለጠ ተነባቢ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። *(1,2)
• ወደ መቃኘት መሄድዎን ያቆማሉ። የማንኛውንም ሰንድ ፎቶ ያንሱ—አዲሱ ዘዴ ፎቶውን የበለጠ ተነባቢ ስለሚያደርገው ይታያል።*(1,2)
•በፓናሮማ አማካኝነት የበለጡ ቦታዎችን ያካትቱ።*(1,2)
•እጅዎ ቢንቀጠቀጥም እንኳን፣ የማይቆራረጥ ቪድዮ ይቅረጹ፣ ለአሃዛዊ የቪድዮ ማረጋጋት ምስጋና ይግባውና።*(4)
• ኤችዲአር (ከፍተኛ ተለዋዋጭ ክልል) በመጠቀም የተለያዩ ንፅሮችን በበለጠ ዝርዝር በብርሃንም ይሁን በጨለማ አካባቢዎች ያንሱ።*(4)
*1 ዓለም አቀፍ ካሜራ ይፈልጋል
*2 ጥራቱ 1080ፒ ወይም ከዚያ በላይ የሚደግፍ ካሜራ ይፈልጋል
*3 ጥራቱ 4ኪ የሚደግፍ ካሜራ ይፈልጋል
*4 የሃርድዌር መስፈርት በሚያሟሉ በተመረጡ መሳሪያዎች ላይ ይገኛል