Microsoft Excel ስፕሬድሺትን በ Windows phones ስልክና ታብሌት (10.1 ኢች ወይም ከዚያ በታች መጠን በላቸው ማያ ገጾች) ላይ ለመፍጠር ለመከለስና ለማሻሸል ምርጥ መተግበሪያ ነው፡፡ *ጃንዋሪ 12, 2021 ይህ መተግበሪያ Windows 10 Mobile በሚጠቀሙ ስልኮች ላይ ድጋፉ የሚቋረጥበት ቀን ይሆናል። https://aka.ms/OfficeWindows10MobileEOS ላይ የበለጠ ይወቁ።*
*** በዲስክቶፕ ላይ ስፕሬድሽት ለመፍጠርና ለማስተካከል፣ ላፕቶፕ፣ ትልቅ ታብሌትና ቀጣይ * ለስልኮች፣ Office 365ምዝገባ ያስፈልጋሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ የሚከተሉትን መስፈርቶች ይመልከቱ***
ስፕሬድ ሺት በመሄጃላይ
• ስፕሬደሺት በስልኮና ታብሌቶት ላይ ጥሩ ነው፡- ቀመሮች፣ ቻርቶች፣ ሰንጠረዦችና ሁኔታዊ አገራረቦች በሙሉ ይገኙበታል፡፡
• ያቆሙበትን ለማስታወስ፡- Excel የት እንደነበሩ ያስታውሳል፣ በሳሪያም እንዃ ቢቀይሩ፡፡
ከየትኛውም ቦታ መከለስና ማስተካከል
• ምስጋና ለ OneDrive ፣ SharePoint እና Dropbox ይግባና፣ ፋይሎትን ከየትኛውም ቦታ ማግኘት ይችላሉ፡፡
• በቀላሉ በፍጥነት ለውጦችን ማድረግ የሚያስችል፡፡ ረድፉን መጎተትና ወርክሽቱን ማንቀሳቀስ፡፡ ዳታ መጨመሪያውን መጫን፣ ቻርቱን መቀየርና ትልቅ ስፕሬድሽት መቃኘት፡፡
• ለማስቀመጥ አይጨነቁ፡፡ ታብሌቶት ወይም ስልኮት በሚያስተካክሉ ግዜ፣ Excel ስራዎትን ስለሚያስቀምጥሎት እርሶ ማድረግ አይጠበቅቦትም፡፡
• ከተወሰኑ መንካቶች በኋላ ስፕሬድሺቱን ማጋራት፣ ከዛም ሌሎች እንዲመለከቱት መጋበዝ፡፡
• ትክክለኛውን ትእዛዝ በፍጥነት መፈለግ፡፡ Tell Me ወደፊት ወደሚፈልጉት ባህሪይ ይወስዶታል፡
በራስ በመተማመን መፍጠር
• በትልቅ መመልከቻ ላይ ስፕሬድሽትን ለማስተካከልና ለማየት ስልኮትን እንደኮምፒውተር ይጠቀሙ፡፡
• በጊዜ-ቆጣቢ የቅንብር ደንብ ፕሮጀክቶን ይጀምሩ፡፡
• በመመልከቻው ላይ ባለ የቁልፍ ሰሌዳ መደበኛ መጠቀሚያ የሆኑ ፋክሽኖችን የያዙ የሒሳብ ቀመሮችን ያስገቡ፡፡
• ሀሳቦትን ለመግለፅ የተለመዱ፣ በማስተካከያ የበለፀጉና የአቀማመጥ አማራጮችን ይጠቀሙ፡፡
• ምንም አይነት መሳሪያ ቢጠቀሙ - የስፕሬድሺት ማስተካከያና አቀማመጥ ሳይለወጥ የሚቆይና ሲያዩትም መልካም ነው፡፡
• እንደ ትሪማፕ፣ ሰንብረስትና ዋተርፎል ቻርት፣ ዳታን በአዲድ የቻርት አይነት እየተመለከቱ መመርመር፡፡
መስፈርቶች፡፡
ይህ የ Excel ቅጂ የተሰራው ለስልኮችና ታብሌቶች ነው (የመመልከቻው መጠን 10.1 ኢንችና ከዚህ ያነሰ)፡፡በነዚህ መሳሪያዎች የ Excel ስፕሬድሽትን በነፃ ማየት ፣ መፍጠርና ማስተካከል ይችላል፡፡ እነዚህን መገለጫዎች ለመጠቀም Office 365 መስፈርትን ማሟላት ይኖርቦታል፡፡ የበለጠ ትምህርት ለማግኘት www.office.com/information.
በትልልቅ ታብሌቶች፣ ላፕቶፖችና ዴስክቶፖች አቀራረብን በነፃ መመልከት ይችላሉ፡፡ ስፕሬድሽትን ለመፍጠርና ለማስተካከል Office 365 መስፈርት ብቁ መሆን ያስፈልጋል፡፡ እንዲሁም Office 365 የመጨረሻውን የዴስክቶፕ ቅጂ የሆኑትን Word ፣ Excel ፣ PowerPoint ፣ OneNotእ ና Outlook ይጨምራል - ለዴስክቶፖችና ላፕቶፖች የሚመከር፡፡ በመተግበሪያው Office 365መመዝገብ ይችላሉ፣ እንዲሁም ለመጀመሪያ ግዜ የሚመዘገቡ ከሆነ ለአንድ ወር በነፃ ይውሰዱ፡፡
* ለስኮች ተከታታይ የሚገኘው በ Windows 10 ጉርሻ ሽልኮች ላይ ነው፡፡ የተከታታዩ ተገጣጣሚነት ከውጫዊ መቆጣጠሪያ ከሚደግፍ የኤች.ዲ.ኤም.አይ ማስገቢያ ጋር አስፈላጊ ነው፡፡