በመስመር ላይ ያገኟቸውን መጣጥፎችን ለማንበብ ወይም ቪዲዮዎችን ለመመልከት ጊዜ ያንስዎታልን? በማንበቢያ ዝርዝር በቆንጆ ዕይታ ውስጥ ሁሉንም ይዘትዎን በኋላ በቀላሉ ዱካ መከተል እና ማስተዳደር ይችላሉ። ይዘትን ከድር ላይ ወይም ከሌሎች መተግበሪያዎች ላይ ለዝርዝሮችዎ ማጋራት፣ እንዲሁም የተሻለ ጊዜ በሚኖርዎት ጊዜ በቀላሉ ሊመለሱበት ይችላሉ። ምንም ነገር ማንበብ ወይም መመልከት ቢፈልጉ መተግበሪያው ያስቀመጡትን ዝርዝር በቅደም ተከተል በመዘርዘር ለማስቀመጥ፣ ለማግኘት እና ወደ ወደዷቸው ነገሮች ለመመለስ፣ ቀላል ያደርግልዎታል።