Microsoft PowerPoint በ Windows phones እናታብሌት ላይ (10.1 ኢች ወይም ከዚያ በታች መጠን በላቸው ማያ ገጾች) ለመቀለክ፣ ለማቅረብና ማቅረቢያ ለመፍጠር ምርጥ መተግበሪያ ነው፡፡ *ጃንዋሪ 12, 2021 ይህ መተግበሪያ Windows 10 Mobile በሚጠቀሙ ስልኮች ላይ ድጋፉ የሚቋረጥበት ቀን ይሆናል። https://aka.ms/OfficeWindows10MobileEOS ላይ የበለጠ ይወቁ።*
*** በዲስክቶፕ ላይ ማቅረቢያን ለማስተካከል ላፕቶፕ፣ ትልቅ ታብሌትና ቀጣይ ስልኮች *፣ Office 365 ምዝገባ ያስፈልጋሉ፡፡ ለመለጠ መረጃ የሚከተሉትን መስፈርቶች ይመልከቱ***
በአሁኑ ለመሄድ
• ከስልኮት ወይም ታብሌቶት ላይ እንደገና ማለትና ማቅረብ
• በሚያቀርቡበት ግዜ ቁልፍ ነገሮችን ለማጉላት በመንሸራተቻው ላይ መሳል፡፡
በመሄድ ላይ እየሉ መከለስና ማስተካከል
• ምስጋና ለ OneDrive ፣ SharePoint እና Dropbox ይግባና፣ ፋይሎትን ከየትኛውም ቦታ ማግኘት ይችላሉ፡፡
• ለማስቀመጥ አይጨነቁ፡፡ ታብሌቶት ወይም ስልኮት በሚያስተካክሉ ግዜ፣ PowerPoint ስራዎትን ስለሚያስቀምጥሎት እርሶ ማድረግ አይጠበቅቦትም፡፡
ከተወሰኑ መንካቶች በኋላ ፖወርፖይንቱን ማጋራት፣ ከዛም ሌሎች እንዲመለከቱት መጋበዝ፡፡
• በቡድን መስራትና ከሌሎች ጋር በተመሳሳይ ግዜ ማቅረቢያውን ማስተካከል፡፡
• ትክክለኛውን ትእዛዝ በፍጥነት መፈለግ፡፡ Tell Me ወደፊት ወደሚፈልጉት ባህሪይ ይወስዶታል፡
በራስ በመተማመን መፍጠር
• በትልቅ መመልከቻ ላይ ማሳያውን ለማስተካከልና ለማየት ስልኮትን እንደኮምፒውተር ይጠቀሙ፡፡
• በሚማርክ የቅንብር ደንብ ንድፍ ፕሮጀክቶን ይጀምሩ፡፡
• ታሪኮትን ለመናገር የተለመዱ፣ የበለፀቁ ባህሪያትን ይጠቀሙ፡፡
• ምንም አይነት መሳሪያ ቢጠቀሙ- የማቅረቢያ ንድፍና አቀማመጥ ሳይለወጥ የሚቆይና ሲያዩትም መልካም ነው፡፡
መስፈርቶች፡፡
ይህ የ PowerPoint ቅጂ የተሰራው ለስልኮችና ታብሌቶች ነው (የመመልከቻው መጠን 10.1 ኢንችና ከዚህ ያነሰ)፡፡በነዚህ መሳሪያዎች የ ስፕሬድሽትን በነፃ ማየት ፣ መፍጠርና ማስተካከል ይችላል፡፡ እነዚህን መገለጫዎች ለመጠቀም Office 365 መስፈርትን ማሟላት ይኖርቦታል፡፡ የበለጠ ትምህርት ለማግኘት www.office.com/information.
በትልልቅ ታብሌቶች፣ ላፕቶፖችና ዴስክቶፖች አቀራረብን በነፃ መመልከት ይችላሉ፡፡ አቀራረብን ለመፍጠርና ለማስተካከል ለ Office 365 መስፈርት ብቁ መሆን ያስፈልጋል፡፡ እንዲሁም Office 365የመጨረሻውን የዴስክቶፕ ቅጂ የሆኑትን Word፣ Excel፣ PowerPoint፣ ዋንኖትና አውትሉክ ይጨምራል - ለዴስክቶፖችና ላፕቶፖች የሚመከር፡፡ በመተግበሪያው ለ Office 365 መመዝገብ ይችላሉ፣ እንዲሁም ለመጀመሪያ ግዜ የሚመዘገቡ ከሆነ ለአንድ ወር በነፃ ይውሰዱ፡፡
* ለስኮች ተከታታይ የሚገኘው በ Windows 10 ጉርሻ ሽልኮች ላይ ብቻ ነው፡፡ የተከታታዩ ተገጣጣሚነት ከውጫዊ መቆጣጠሪያ ከሚደግፍ የኤች.ዲ.ኤም.አይ ማስገቢያ ጋር አስፈላጊ ነው፡፡